
El 1er Reencuentro en Holland
በታሪክ አጋጣሚ በሺዎች የምንቆጠር ኢትዮጵያዊያኖች ነፃ የትምህርት ዕድል እግኝተን በኩባ ሪፑብሊክ ለብዙ ጊዜ ትምርታችንን ስንከታተል ረጅም ዓመታቶችን እሳልፈናል ። በእሁኑ ሰአት በተለያዩ ምክንያቶች በአውሮፓና እንዲሁም በሌሎች የአለም ክፍሎች እንገኛለን ፤በዚህ የተነሳ ለረጅም ጊዜ በውስጣችን ስንመኘው የነበረውን ትልቅ ፍላጎት ባለፈው በሀምሌ ወር 2017 በሆላንድ ሀገር ኣውን ሊሆን ችሏል ።