Su Opinión

Artículos y Reflexiones

Intercambiar Ideas para mejorar nuestras relaciones y avanzar en proyectos concretos

Artículos y reflexiones para intercambiar Ideas para mejorar nuestras relaciones y avanzar en proyectos concretos; If todo lo que hacemos lo hacemos con la intencion de compartir y puede aportar nuestros conocimientos adquiridos en la vida, el exito deseado esta mas cerca nunca.. Vamos por ella ! Tenemos un gran reto a batir y entre todos es posible, siempre es muy importante llegar a una meta trazada, pero no podemos hacerlo sin el apoyo incondicional de nuestros miembros y asociados. TAN IMPORTANTE ES LA META COMO EL CAMINO QUE NOS LLEVA HACIA ELLA… Gracias de antemano por su aporte y contribución.

Su Opinión
  • የኩባ-አምባ አስተባባሪ ኮሚቴዎች

የኩባ-አምባ አስተባባሪ ኮሚቴዎች

septembre 4, 2022|ECCE|

ኑ ምስጋናችሁን ተቀበሉ የገርባ አል-ነጃሺ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት በጦርነቱ ምክንያት ት/ቤታቸው ተዘርፎ የትምህርት ቁሳቁሶቻቸው የመምህራን ዮኒፎርምና ትንሹ ጠመኔ ሳይቀር በአሽባሪው ወያኔ ተቃጥሎ ሁሉም ነገር ባዶ ነበር:: ከሁሉም በላይ ግን ልብን የሚሰብረው ወያኔ በት/ቤቱ ቅጥር ጊቢ [...]

  • ethio-cubanos-logo

Madrid 2022

septembre 4, 2022|ECCE|

በአውሮፓ ሃገራት ለምትኖሩ የኢትዮ ኩባ አብሮ አደግ እህቶችና ወንድሞቻችን በሙሉ:- ምንም እንኳን በአለም አቀፍ ደረጃ በነበረው የኮረና ወረርሽኝ በሽታ ምክንያት በተደጋጋሚ ቢራዘምብንም በጉጉት መጠበቃችንን ያልተውነው የማህበራችን አመታዊ ዝግጅት ከ ጁላይ 21 እስከ 24 2022 በእስፔን [...]

  • Samson-Shitaye

« የኢትዬ ኩባ አብሮ አደግ መሐበር በኤውሮፓ » ECCE

septembre 4, 2022|ECCE, Reflecciones|

አንድነታችን የጋራ ሕልውናችን መሠረት ነው ፣ አንዳችን ለአንዳችን መተሳሰባችን ቤተሰባዊ ስሜትን መጋራት ነው በመጀመሪያ ደረጃ እኛ በልጅነት እድሜአችን ወደ ኩባ ሀገር የትምህርት ዕድል ደርሶን በሀገራችን መንግስት ፍቃድ ተልከን አብዛኞቻችን በተለያዩ የትምህርት ዓይነቶች ተመርቀንአብዛኞቹ በሀገር [...]

  • Amba

Amba የሕፃናት አምባ

septembre 4, 2022|ECCE, Reflecciones|

ከሁሉም ነገር በላይ ሃገርና ሕዝብን አስቀድመው ለነፃነታችን ዋጋ የከፈሉት አባቶቻችን ፣ አያቶቻችን ፣ ቅድመ አያቶቻችን አርበኞች ለዘላለም እንዘክራለን አሁን በቅርብ የተቆቆመውን "ብሔራዊ የጀግኖችና የሕፃናት አምባ" ለዚህ ታሪካዊ ማዕከል ዕርዳታ የበኩላችንን ለማድረግ በቁርጠኝነት ስንነሳሳ የአባቶቻችንን ታሪክ [...]

  • ECCE_ኢኩማኤ

ECCE 2018

octobre 20, 2021|ECCE, Non classé|

በታሪክ አጋጣሚ በብዙ መቶዎች የምንቆጠር ኢትዮጵያዊያኖች ነፃ የትምህርት ዕድል እግኝተን በኩባ ሪፑብሊክ ለብዙ ጊዜ ትምርታችንን ስንከታተል ረጅም ዓመታቶችን እሳልፈናል ።በእሁኑ ሰአት በተለያዩ ምክንያቶች በአውሮፓና እንዲሁም በሌሎች የአለም ክፍሎች እንገኛለን ፤በዚህ የተነሳ ለረጅም ጊዜ በውስጣችን ስንመኘው [...]

  • ethio-cubanos-logo

Llamamiento

octobre 20, 2021|Non classé|

Amigos nunca antes hemos tenido una oportunidad tan increible e inmensa para estarnos juntos en constante trabajo y sobre todo en constante busqueda de desarollarnos unidos,las cosasa que uno recibe son el esfuerzo de lo [...]